8 lines
782 B
Markdown
8 lines
782 B
Markdown
# አጠቃላይ መረጃ
|
|
|
|
ዘኁልቁ 15፤1-32 ድረስ ያለው ክፍል ሙሴ ለእሥራኤላውያን እንዲናገራቸው እግዚአብሔር የተናገረውን የሚገልፅ ነው፡፡
|
|
|
|
# ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታ ታደርጉ ዘንደ ከበሬ ወይም ከበግ መንጋ
|
|
|
|
“ከበሬ ወይም ከበግ መንጋ ለእግዚአብሔር ጣፋጭ ሽታን ማቅረብ”እግዚአብሔር በጣፋጩ ሽታ ደስ መሰኘቱ የሚያመለክተው መሥዋዕቱን በሚያቀርበው ሰው መደሰቱን ነው፡፡“ከበሬ ወይም ከበግ መንጋ ጣፋጭ ሽታን በማቅረብ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
|