am_tn/mat/27/48.md

10 lines
394 B
Markdown

# ማቴዎስ 27፡ 48-50
ከእነርሱ መካከል አንዱ
አማራጭ ትርጉሞች፡ 1) ከወታደሮቹ መካከል አንዱ ወይም 2) ቆመው ከሚመለከቱት መካከል አንዱ
እስፖንጅ
ከባሕር እንስሳት መካከል የሚሰበሰብ ውሃ ለመያዥያነት የሚገለግል፡፡
ለእርሱ ሰጠው
"ለኢየሱስ ሰጠው