# ማቴዎስ 27፡ 45-47
ጮኸ
"ተጣራ" ወይም "በታላቅ ድምፅ ጮኸ"
ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ?
ተርጓሚዎች ብዙ ጊዜ እነዚህ ቃላት እንዳሉ በዕብራይስጥ ቋንቋዎች ይተዋቸዋል፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/translate-names]])