am_tn/mat/27/41.md

8 lines
671 B
Markdown

# ማቴዎስ 27፡ 41-42
ሌሎቹን አዳነ ነገር ግን ራሱን ማዳን አልቻለም
አማራጭ ትርጓሜዎች፡ 1) የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስ ሌሎችን እንዳዳነ አያምኑም (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-irony]]) ወይም ራሱንም ማዳን እንደሚችል አያምኑም ወይም 2) ሌሎችን እንዳዳነ ያምናሉ ነገር ግን ራሱን ማዳን ስላልቻለ ሳቁበት፡፡
እርሱ የእስራኤል ንጉሥ ነው
መሪዎቹ የእስራኤል ንጉሥ እንደሆነ አያምኑም ነበር (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-irony]])