13 lines
1.2 KiB
Markdown
13 lines
1.2 KiB
Markdown
# X
|
|
|
|
ማቴዎስ 27፡ 38-40
|
|
|
|
ከእርሱ ጋር ሁለት ወንበዴዎች ተሰቅለው ነበር
|
|
ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ወታደሮቹ ሁለት ወንበዴዎችን ከኢየሱስ ጋር ሰቀሉ”፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|
|
ራሳቸውን እየነቀነቁ
|
|
ይህንን ያደረጉት በኢየሱስ ላይ ለመሳለቅ ነው፡፡
|
|
አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንክ ከመስቀል ውረድ
|
|
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ በመሆኑ ስለማያምኑ ይህን እንዲያረጋግጥላቸው ጠየቁት፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “አንተ በእርግጥ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንክ ከመስቀል በመውረድ ይህንን አረጋግጥልን አሉት” (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-explicit]])
|
|
የእግዚብሔር ልጅ
|
|
ይህ በክርስቶስ እና በእግዚአብሔር ልጅ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያስረዳ በጣም አስፈላጊ የሆነ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]])
|