am_tn/mat/27/27.md

12 lines
358 B
Markdown

# ማቴዎስ 27፡ 27-29
የገዥው ግቢ
አማራጭ ትርጉሞች: 1) ወታደሮቹ የሚኖሩበት ሥፍራ ወይም 2) የገዥዎቹ መኖሪያ
ልብሱን ገፈፉት
"ልብሱን ገፈፉት" (UDB)
ቀይ ልብስ
ደማቅ ቀይ ልብስ
ተዘባበቱበት
"እናከብርሃን" ወይም "ረጅም እድሜ ኑር"