am_tn/mat/27/06.md

14 lines
618 B
Markdown

# ማቴዎስ 27፡6-8
ይህንን ማድረግ ሕጋዊ አይደለም
"ሕጋችን ይህንን እዲናደረግ አይፈቅድልንም"
እንድናስቀመጥ
"ይህንን ብር እንድናስቀመጥ"
የደም ዋጋ
አንድ ሰው እንዲሞት የሚከፈል ገንዘብ (ተመልት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy]])
የሸክላ መሬት
ይህ መሬት በኢየሩሳሌም ከተማ ውስጥ ምጻተኛ የሆነ ሰው ቢሞት የሚቀበርበት ቦታ ነው፡፡
እስከዛሬ ድረስ
ጸሐፊው መጽሐፉን እስከ ጻፈበት ጊዜ ድረስ