am_tn/lev/23/22.md

8 lines
400 B
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ
ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይናገራል
# የምድራችሁን መከር በምትሰበስቡበት ጊዜ የእርሻችሁን ዳርና ዳር አትጨዱ
አት: “መከር በምትሰበስቡበት ጊዜ እስከ እርሻችሁ ዳርና ዳር ድረስ ያለውን ሁሉ አትሰብስቡ”