am_tn/jos/09/06.md

987 B

የእስራኤል ወንዶች

ይህ መላውን የእስራኤል መንግስት ያመለክታል፡፡ (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መወከል)

ሖራውያን

ይህ የገባዖናውያን ሌላ ስማቸው ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ምናልባት እናንተ በእኛ አቅራቢያ የምትኖሩ ልትሆኑ ትችላላችሁ፡፡ እንዴት ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳን መግባት እንችላለን?

ኢያሱ የእስራኤል ህዝብ ከማናቸውም ነገር በላይ ለያህዌ ትእዛዝ ትኩረት ሰጥተው መከተል እንዳለባቸው ትኩረት ይሰጣል፡፡ "በእኛ አቅራቢያ የምትኖሩ ከሆናችሁ፣ ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳን መግባት አንችልም" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)