20 lines
1.7 KiB
Markdown
20 lines
1.7 KiB
Markdown
# አጠቃላይ መረጃ
|
|
|
|
የያህዌ ባርያ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል
|
|
|
|
# ከእናንተ መካከል ያህዌን የሚፈራ ማን ነው? ለባርያው ድምፅ የሚታዘዝ ማነው? ብርሃን በሌለበት ድቅድቅ ጨለማ የሚመላለስ ማን ነው ከሆነ… በአምላኩ
|
|
|
|
የያህዌ ባርያ ጥያቄዎቹን ያቀረበው ከሚናገራቸው ጋር ለመተባበር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእናንተ መካከል ያህዌን የሚፈራ፣ ለባርያው ድምፅ የሚታዘዝ፣ ግን ብርሃን በሌለበት ድቅድቅ ጨለማ የሚመላለስ ሰው ካለ… በአምላኩ››
|
|
|
|
# ለባርያው ድምፅ የሚታዘዝ
|
|
|
|
‹‹ድምፅ›› የሚወክለው የያህዌ ባርያ የሚናገረውን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለባርያው የሚታዘዝ››
|
|
|
|
# ብርሃን በሌለበት ድቅድቅ ጨለማ የሚመላለስ
|
|
|
|
መከራ ውስጥ ያሉና ዐቅመ ቢስ የሆኑ ሰዎች በጣም ጨለማ በሆነ ቦታ እንደሚመላለስ ሰው እንደሆኑ የያህዌ ባርያ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹መከራ ውስጥ ያለ ዐቅመ ቢስ››
|
|
|
|
# በያህዌ ስም ይታመን በአምላኩም ይደገፍ
|
|
|
|
እነዚህ ሁለት ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ ‹‹ስም›› የሚያመለክተው ያህዌ ራሱን ነው፡፡ በእግዚአብሔር መታመን በእርሱ መደገፍ ማለት እንደሆነ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በአምላኩ በያህዌ ይታመን››
|