20 lines
1.2 KiB
Markdown
20 lines
1.2 KiB
Markdown
# አጠቃላይ መረጃ
|
|
|
|
ይህ በ28፡29 የሚያልቀውን ምሳሌ ይጀምራል፡፡ (ምሳሌዎች ተመልከት)
|
|
|
|
# አድምጡ ድምፄንም ስሙ፣ልብ አድርጉ ንግግሬንም ስሙ
|
|
|
|
በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ሐረጎች የሚናገሩት አንድ ነገር ነው፡፡ ሁለተኛው ሐረግ የመጀመሪያውን ለማጠናከር ጥቅም ላይ የዋለ ነው፡፡ (አጓዳኝነት ተመልከት)
|
|
|
|
# ድምፄንም
|
|
|
|
በዚህ ስፍራ ድምፅ የሚለው ኢሳይያስ የተናገረውን ይወክላል፡፡ አት፡- "ለተናገርኩት' (ምትክ ቃል ተመልከት)
|
|
|
|
# ንግግሬንም
|
|
|
|
መልእክቴንም
|
|
|
|
# ለመዝራት ቀኑን ሙሉ የሚያርስ ገበሬ ሁልጊዜ ያርሳልን? ወይስ ሁልጊዜ እርሻውን ይገለግላልን? ጓሉንስ ይከሰክሳልን?
|
|
|
|
ሕዝቡ በጥልቀት እንዲያስብ ኢሳይያስ አሳብ ገላጭ ጥያቄ ይጠቀማል፡፡ አት፡- "ገበሬ ዘርን ሳይዘራ መሬትን ደግሞ ደጋግሞ አያርስም ያለማቋረጥም አፈሩ ላይ አይሰራም' (አሳብ ገላጭ ጥያቄ ተመልከት)
|