601 B
601 B
ዕብራውያን 11፡ 39-40
ከእምነታቸው የተነሣ ምንም እንኳ እነዚህ ሰዎች ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት ቢኖራቸውም ተስፋ የገባላቸው ነገር ግን አልተቀበሉም ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ከእምነታቸው የተነሣ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔር አክብሯቸዋል ይሁን እንጂ እግዚአብሔር የገባላቸውን የተስፋ ቃል እነርሱ አልተቀበሉትም፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)