ዕብራውያን 11፡ 7-7
በእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ ስለተሰጣቸው
አማራጭ ትርጉም: "ምክንያቱም እግዚአብሔር አስጠንቅቋቸዋል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])
ያልታዩ ነገሮች
አማራጭ ትርጉም: "ከዚህ በፊት ማንም አይቶት የማያውቀው ነገር"
ዓለም
በዚያን ዘመን በዓለም ውስጥ ይኖሩ የነበሩት ሌሎች ሰዎች፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])