am_tn/heb/09/23.md

949 B

ዕብራውያን 9፡ 23-24

የሰማዩ ቅጂ የሆነው በእነዚህ እንስሶች መስዋእት መንጻት ካለበት "ካህናት የሰማዩ ቅጂ የሆነውን ለማንጻት የእንስሳት መስዋእትን ልጠቀሙ ይገባል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) ሰማያዊው ነገር ራሱም በምበልጥ መስዋእት ልነጻ ይገባዋል፡፡ ምድራዊው ቅጂ ከሚነጻበት መስዋእት ይልቅ "ሰማያዊው ነገርንም እግዚአብሔር በጣም በተሻለ መስዋእት ልያነጻ ይገባዋል" (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እርሱ . . . በእግዚአብሔር ፊት ይቀርባል እርሱ . . . ወደ እግዚአብሔር መገኘት ይመጣል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])