11 lines
791 B
Markdown
11 lines
791 B
Markdown
# ዕብራውያን 6፡ 4-6
|
|
|
|
ሰማያዊ ስጦታን የቀመሱ
|
|
ይህ የሚያመለክተ እግዚአብሔር ያዳናቸውን አማኞችን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-idiom]])
|
|
የእግዚአብሔር መልካም ቃል የቀመሱትን
|
|
ይህ የእግዚአብሔርን ቃል ራሳቸው አማኞችን የሚያመለክት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-idiom]])
|
|
የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታል
|
|
ሰዎች ከእግዚአብሔር ፊታቸውን ሲያዞሩበት ልክ ኢየሱስን እንደሚሰቅሉት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]])
|
|
ወደቁ
|
|
አማራጭ ትርጉም: "ከእግዚአብሔር ፊታቸውን አዙሩ"
|