12 lines
837 B
Markdown
12 lines
837 B
Markdown
# የከተማው አለቆችና ሽማግሌዎች በቀጠሩት ጊዜ
|
|
|
|
ይህ በተግባራዊ ቅርጹ ሊተረጎም እንዲሁም በተለያዩ አረፍተ ነገሮች ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ ‹‹እናንተ በወሰናችሁት ጊዜ፡፡ ከከተማው አለቆችና ሽማግሌዎች ጋር ይምጡ››
|
|
|
|
# ዮናታን --- አሣሄል --- የሕዝያ --- ቴቁዋ --- ሜሱላም --- ሳባታይ
|
|
|
|
የወንዶች ስሞች
|
|
|
|
# የአሣሄል ልጅ ዮናታን እና የቴቁዋ ልጅ የሕዝያ ይህንን ተቃወሙ
|
|
|
|
ተቀባይነት ያላቸው ትርጉሞች 1. እነዚህ ሰዎች የከተማው ባለስልጣኖች ጥፋቱን እንዲመረምሩ አልፈለጉም ይም 2. የሰዎቹን ጋብቻ ማንም እንዲመረምር አልፈለጉም፡፡
|