28 lines
2.0 KiB
Markdown
28 lines
2.0 KiB
Markdown
# በመስቀለኛው መንገድ፣ በመጋጠሚያው ላይ
|
|
|
|
እነዚህ ሁለቱም ሐረጎች የሚያመለክቱት ሁለት መንገዶች የሚገናኙበትን ስፍራ ነው። አ.ት፡ “በመስቀለኛ መንገድ ላይ”
|
|
|
|
# ጥቂት ቀስቶችን ይወዘውዛል፣ ከአንዳንድ ጣዖታቱ ምሪት ይጠይቃል፣ ጉበትንም ይመረምራል
|
|
|
|
እነዚህ የጥንቆላ ልምምዶች ናቸው።
|
|
|
|
# በቀኝ እጁ ላይ የኢየሩሳሌም ምልክት ይኖራል
|
|
|
|
ይህ ማለት በቀኝ እጁ በኢየሩሳሌም ላይ እንደ ምልክት ያነበበውን፣ ከጥንቆላ ዕቃዎቹ አንዱን ይይዛል። አ.ት፡ “በኢየሩሳሌም ላይ ምልክት የተደረገበት ከጥንቆላ ዕቃዎቹ አንዱ በቀኝ እጁ ላይ ይሆናል” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
|
|
|
|
# ቅጥር መደርመሻ
|
|
|
|
ቅጥር መደርመሻ የተቆረጠ ዛፍ ወይም ጫፉ የሾለ ረጅም ምሶሶ ወይም ጫፉ በብረት የተሸፈነ ነው። ይህ ጫፉን ግንቡ ላይ ለማስደገፍ ብዙ ሰዎች የሚጎትቱት ነበር።
|
|
|
|
# መወጣጫ ለመሥራት
|
|
|
|
እነዚህ ባቢሎናውያን ወታደሮች በኢየሩሳሌም ግንቦች ላይ መውጣት እንዲችሉ የሠሯቸው ረጃጅም የቆሸሹ መወጣጫዎች ነበሩ።
|
|
|
|
# ማማዎችን መመሸግ
|
|
|
|
እነዚህ ባቢሎናውያን ወታደሮች የኢየሩሳሌምን ግንብ አሳልፈው ቀስቶችን ለማስወንጨፍ እንዲያስችላቸው በኢየሩሳሌም ዙሪያ የሠሯቸው የእንጨት ማማዎች ነበሩ።
|
|
|
|
# በኢየሩሳሌም ባለ ሰው ዐይን ፊት
|
|
|
|
ዐይን ማየትን፣ ማየትም አሳብን ወይም ውሳኔን ይወክላል። አ.ት፡ “በኢየሩሳሌም በሚኖሩ ሰዎች አስተሳሰብ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
|