am_tn/exo/40/26.md

4 lines
325 B
Markdown

# • በመጋረጃው ፊት አኖረ
ይህ መጋረጃ ቅድስተ ቅዱሳንን ከቅዱስ ስፍራው የሚለየው ነው። ስለሆነም የወርቁን መሰዋያዊ ከመጋረጃው ፊት ለፊት ሲያስቀምጥ ቅድስተ ቅዱሳኑ ከበስተሁዋላው ነው ማለት ነው።