am_tn/est/02/07.md

738 B

አያያዥ ሃሳብ፡

ይህ ስለ መርዶክዮስ የመረጃ ዳራ ማቅረብን ይቀጥላል እንደዚሁም ከአስቴር ጋር ያለውን ግንኙነት ያብራራል፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

ሀደሳ

ይህ የአስቴር የእብራዊ ስሟ ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት ይተረጉማሉ የሚለውን ክፍል ይመልከቱ)

የአጎቱ ሴት ልጅ

"ለእርሱ የአጎቱ ልጅ ናት"

እናትም ሆነ አባት አልነበራትም

"እናቷ እና አባቷ ሞተው ነበር"

እንደ ራሱ ልጅ አድርጎ ወስዷት ነበር

የራሱ ልጅ የሆነች ያህል ይንከባከባት ነበር"