1.6 KiB
1.6 KiB
ቆላስስ 3፡ 22-25
ጌቶቻችሁን ታዘዙ በዚህ ሥፍራ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በቆላስያስ የሚገኙ አማኝ የሆኑ ባሮች የሚያመለክት ነው፡፡ ለታይታ አይሁን ጌቶቻችሁ ስመለከቷችሁ ብቻ አትታዘዙ፡፡ ሰዎችን የሚታስደስቱ ከጌታ ይልቅ በሌሎች ሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ሲሉ የተለያዩ ነገሮችን የሚያደርጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ፡፡ (UDB) የሚታደርጉትን ነገር ሁሉ በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ባሮችን ቢሆንም እናንተ ግን በቆላስያስ ከተማ ውስጥ የሚገኙትን ሁሉንም ክርስቲያኖች የሚያመለክት አድርጋችሁ ልትተረጉምት ትችላላችሁ፡፡ (See: rc://*/ta/man/translate/figs-inclusive) ከነፍስ "በሙሉ ልባችሁ" (UDB) ለጌታ ብላችሁ "ለጌታ ብላችሁ" (UDB) የርስት ብድራት "ጌታ ቃል የገባውን ነገር እንደሚወርስ ነው" (UDB) ጽድቅ ያልሆነ ነገር የሚያደርግ ይህ ማንኛውንም ትክክለኛ ያልሆነ ነገር (ሥነ-ምግባር፣ ማህበረሰባዎ ወይም አካላዊ) የሚያመለክት ነው፡፡ “ትክክል የማያደርግ ሰው” ወይም “ክፋትን የሚያደረግ ሰው”፡፡ ቅጣትን ይቀበላል አማራጭ ትርጉም: "ይቀጣል" ያለልዩነት "ያለምንም ማዳላት" ወይም "ምንም አድሎ አይደረግለትም"