am_tn/act/10/01.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 10፡ 1-2

አጠቃላይ መረጃ: ይህ ስለቆርኖሊዮስ ቲክ ጅማሬ ነው፡፡ ይህ ስለእርሱ የኃላ ታሪክ መረጃ ይሰጠናል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) የሆነ ሰው ነበር ይህ በታሪኩ ውስጥ አዲስን ሰው የማስዋወቂያ መንገድ ነው፡፡ ስሙም ቆርኖሊዮስ ይባላል፣ የመቶ አለቃ ነበር "ስሙ ቆርኔሊዮስ ይባላል፡፡ በእጣልያን ሀገር ውስጥ በሚገኘው የሮማዊያን ግዛት ውስጥ የመቶ ወታደሮችን አለቀ ነበር፡፡" እግዚአብሔርን የሚያመልክና የሚፈራ ሰው ነበር "በእግዚአብሔር የሚያምን እና በሕይወቱ እርሱን ለማክበር እና ለማምለክ የሚፈልግ ሰው ነበር" ከቤተሰቡ ሁሉ ጋር "ከእርሱ የቤተሰብ አባለላት ሁሉ ጋር" (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])