am_tn/act/07/04.md

386 B

የሐዋርያት ሥራ 7፡ 4-5

አሁን የምትኖርባት በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የአይሁድ ሸንጎን እና በሥፍራው ላይ ያሉትን የሚያደምጡትን ሰዎችን ነው፡፡ ርስቱ ይሆን ዘንድ መሬቱ ለዘላለም የአብረሃም ይሆን ዘንድ፡፡