am_tn/act/06/12.md

481 B

የሐዋርያት ሥራ 6፡ 12-15

ሕዝቡን ማነሳሳት "ሕዝቡ እንዲቆጣ ማነሳሳት" ያዙት "ያዙት" ፊቱ የመላእክት ፊት ይመስላል ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ምንም እንኳ በግልጽ “ስለማንጻባረቁ” ባይናገረም ማነጻጸሪያ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እንደ መላእክ ፊት ያበራ ነበር" (UDB)፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-simile)