am_tn/act/06/07.md

395 B

የሐዋርያት ሥራ 6፡ 7-7

አጠቃላይ መረጃ: ይህ ዓረፍተ ነገር የቤተ ክርስቲያንን እድገት አስመልክቶ የተሰጠ የጊዜው መረጃ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ቃል ያድግ ነበር ተጽእኖው እየተስፋፋ መጠ፡፡ ለእምነት መታዘዝ "አዲሱን የእምነት መንገድ መከተል"