am_tn/act/06/05.md

754 B

የሐዋርያት ሥራ 6፡ 5-6

ንግግራቸው ሰዎችን አስደሰተ የተናሩት ነገር ተቀባይነት አገኘ እስጥፋኖስ . . . እና ኒቃሮናን እነዚህ የግሪክ ስሞች ናቸው፡፡ እነዚህ ስሞች የተመረጡት ሰዎች ብዙዎቹ ወይም ሙሉ ለሙሉ ከግሪካዊያን አይሁድ አማኞች ቡድን ውስጥ መሆኑን አመላካች ነው፡፡ ወደ አይሁድ ሃይማኖት የተለወጠ “ወደ አይሁድ ሃይማኖት የተለወጠ አሕዛብ” እጆቻቸውን ጫኑባቸው ባረኳቸው እንዲሁም ለሰባቱም ሥራውን መሥራት እንዲችሉ ኃላፊነት እና ስልጣን አካፈሏቸው፡፡