am_tn/act/06/02.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 6፡ 2-4

ማዕድ ማገልገል ይህ ለሰዎች መግብ ማደለን ለማመልከት የዋለ ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) ጥሩ ምግባር ያላቸው፣ በመንፈስ እና በጥበብ የተሞሉትን አማራጭ ትርጉሞቹ እነዚህ ናቸው 1) እነዚህ ሦሰዎች ሦስት ልዩ ባሕርያት አሏቸው - መልካ ምግባ፣ መንፈስ የሞላባቸው እና ጥበብ የሞላባቸው ናቸው ወይም 2) እነዚህ ሰዎች ሁለት መልካም ባሕርያት አላቸው - መንፈስ የሞላባቸው እና ጥበብ የሞላባቸው ናቸው (UDB)፡፡ መልካም ምግባር "ሰዎች መልካምነታቸውን የሚያውቁላቸው ሰዎች" ወይም "ሰዎች የሚያምኗቸው ሰዎች" እናንተ ተግባራዊ ማድረግ በሚቻልበት ሥፍራ በቋንቋችሁ ብዙ ቁጥር አመልካች ቃን ተጠቀሙ፡፡ እኛ . . . እኛ ተግራዊ ማድረግ በሚቻልበት ሥፍራ የጠወሰኑ ሰዎችን ብቻ የሚያመለክትን ቃልን ተጠቀሙ፡፡