am_tn/act/06/01.md

2.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 6፡ 1-1

አጠቃላይ መረጃ: ይህ የአዲስ ታሪክ መጀመሪያ ክፍል ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ታሪኩን ለመረዳት የሚያስችሉ የኃላ ታሪክ መመረጃዎች ተሰጥተዋል፡፡ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/writing-background) አሁን በእነዚያ ቀናት ይህ የአዲስ ታሪክ መጀመሩን የሚያመለክት ነው፡፡ በእናንተ ቋንቋ አዲስ ታሪክ እንዴት እንደሚጀመር ከግንዛቤ ውስጥ አስገባ፡፡ ማብዛት "በብዛት መጨመር" ግሪካዊያን አይዶች ይህ አብዛኛውን ሕይወታውን ከእስራኤል ውጪ በሚገኙ የሮም ግዛቶች ውስጥ የኖሩትን እና የግሪክ ቋንቋ በመናገር ያደጉት አይሁዶችን ያመለክታል፡፡ ቋንቋቸው እና ባሕላቸው በእስራኤል ውስጥ ካደጉት ሰዎች በተወሰነ መልኩም ቢሆን ይለያል፡፡ ዕብራዊያን ይህ በእስራኤል ውስጥ የአራማይክ ቋንቋ እየተናገሩ ያደጉ አይሁዳዊያንን ያመለክታል፡፡ እስካሁን ድረስ ቤተ ክርስቲያን በውስጧ ያቀፈቻቸው አይሁዳዊያንን እና ወደ አይሁድ ሃይማኖት የተለወጡ ሰዎችን ብቻ ነው፡፡ ባል የሞተበት ሴት እውነተኛ ባል የሞተበት ሴት እንደገና ለማግባት በጣም ያረጀች እና ልደግፋት የሚችል የቅርብ ዘመድ ያሌላት ናት፡፡ ችላ መባል "ቸል መባል" ወይም "መተው፡፡" እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ነገር ግን የተረሱ ሰዎች በተለያዩ ሠስፍራ ነበሩ፡፡ የዕለት ምግብ ማደል ለሐዋርያቱ ከሚሰጠው ገንዘብ ከፊሉ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ላሉ ባሎቻቸው ለሞቱባቸው መበልቶች ምግብ ለመግዛት ይውል ነበር፡፡