am_tn/2ch/10/08.md

828 B

ሮብዓም የተሰጠውን ምክር አልሰማም

“ሮብዓም የተሰጠውን ምክር አልተከተለም”

በፊቱ የቆሙት ከርሱ ጋር ያደጉት ብላቴኖች

“የረጅም ጊዜ ጓደኞቹ የነበሩት፣ እርሱን ያማከሩ”

አባትህ የጫነብንን ቀንበር አቅልልን

“ቀንበሩን ማቃለል” የሚለው ዘይቤ ሸክሙን ማቅለልን የሚወክል ነው ፡፡ በ 2 ኛ ዜና 10፡ 4 ውስጥ ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ አት: - “እንደ አባትህ ጭካኔ አታሳየን” ወይም “አባትህ አስገድዶ በኃይል ያሠራንን ያህል እንድንሠራ አታስገድደን” ( ዘይቤያዊን : ይመልከቱ)