am_tn/2ch/10/06.md

573 B

በሰለሞን ፊት ቆመው የነበሩ ሽማግሌዎች

“በፊቱ መቆም” የሚለው ፈሊጥ ንጉሡ ባለበት ሥፍራ ሆኖ እርሱን ማገልገልን ያመለክታል። ኣት: - “ለሰሎሞንን ያማከሩት ሽማግሌዎች” ወይም “ለሰሎሞን ያገለግሉት የነበሩ ሽማግሌዎች” (ፈሊጥን: ይመልከቱ)

ለእነዚህ ሰዎች መልስ ለመስጠት

“ለእነዚህ ሰዎች መልስ መስጠት” ወይም “ለእነዚህ ሰዎች ምላሽ መስጠት”