am_tn/2ch/05/09.md

8 lines
346 B
Markdown

# መጨረሻዎቻቸው ታዩ ... ሊታዩ አልቻሉም
ይህ ገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሰዎች መጨረሻቸውን ማየት ይችላሉ… ሰዎች አያዩአቸውም”
# እስከዛሬ
ይህ ማለት ጸሐፊው የጻፈበትን ቀን የሚያመለክት ነው ፡፡