1.0 KiB
1.0 KiB
የቤት ዕቃዎች
ይህ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ያገለገሉትን ጎድጓዳ ሳህኖችን እና መሳሪያዎችን ያመለክታል። በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 4 ቁጥር 19 ውስጥ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
የእስራኤልን ማኅበር ሁሉ
እዚህ “ሁሉ” አጠቃላይ ነው ማለትም ብዙ እስራኤላውያን ማለት ነው ፡፡ (ግነትን እና አጠቃላይን: ይመልከቱ)
ሊቆጠሩ የማይችሉ በጎች እና በሬዎች
ይህ የተሠዉትን እጅግ በጣም ብዙ እንስሳት የሚያጎላ ማጋነን ነው ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “ማንም ሊቆጥረው ከሚችለው በላይ የበጎች እና በሬዎች መሠዋት ” ወይም “እጅግ በጣም ብዙ በጎች እና በሬዎች መሠዋት ” ( ግነት እና አጠቃላይ እና ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊ: ይመልከቱ )