789 B
789 B
ኤካቦድ
ስሙ ሐረግ ሲሆን ክብር የለም ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ የአንድ ሰው ስም ስለ ግለሰቡ፣ ስለ ቦታ ወይም ስለ ሚያመለክተው ነገር መረጃ ይሰጣል፡፡ (የስሞች አተረጓገም መንገድ፡- ተመልከት)
የእግዚአብሔር ታቦት ስለ ተማረከ … የእግዚአብሔር ታቦት ተማርኳልና
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት ስለማረኩ … ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት ከመማረካቸው የተነሣ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)