ይህን ስራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሰሩ”
400 ሮማኖች ሮማን የፍራፍሬ አይነት ሲሆን ጠንካራና በቀይ ሽፋን ተሸፋኖ በውስጡ የሚጨመቁ ፍሬዎች አሉት፡፡ የ1ነገስት 7፡18 ትርጉምን ተመልከት፡፡