am_tn/1co/08/08.md

9 lines
407 B
Markdown

# `1ቆሮንቶስ 8፥8-10
ምግብ ወደ እግዚአብሔር አያደርስም
«ምግብ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አያስገኝም» ወይም «የምንበላው ምግብ እግዚአብሔርን ደስ አያሰኝም
ደካማ የሆነ ሰው
በእምነታቸው ብርቱ ያልሆኑ
ለመብላት የሚደፍሩ
«ለመብላት የበረታቱ»