802 B
802 B
1ቆሮንቶስ 7፥10-11
ያገባ የትዳር ጓደኛ ያለው(ባልና ሚስት) መለየት የለባቸውም አብዘኛው የግሪክ ሰዎች ሕጋዊ ፍቺና እንዲሁ መለየትን አይለይም ነበር። «መለየት» ለአብዘኛው ባለ ትዳሮች ጋብቻ የማይቆይ እንደ ሆነ ማለት ነው። ከርሱ ጋር ታረቁ «ከባልዋ ጋር ያለውን ጉዳይ መፍታት አለባቸው እንዲሁም ወደ እርሱም ትመለስ» (ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) መፋታት የለባቸውም ይህ «መለየት የለባቸውም» ከሚለው ጋር ተመሳሳይ። (ከላይ ያለውን ማስታወሻ።) ሕጋዊ ፍቺ ወይም እንዲያው መለየት።