am_tn/1co/02/12.md

739 B

1ቆሮንቶስ 2፡12-13

እኛ ግን እዚህ «እ» ጳውሎስንና የእርሱን አድማጮችን ይጨምራል። (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) እግዚአብሔር በነጻ የሰጠን «እግዚአብሔር በነጻ ሰጠን» ወይም «እግዚአብሔር በነጻ ሰጥቶናል» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) መንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊ ነገሮችን በመንፈሳዊ ጥበብ ይተረጉማል ቅዱስ መንፈስ የእግዚአብሔርን እውነት ለአማኞቹ በመንፈስ ቅዱስ በራሱ ቃላት ግንኙነት ያደርጋል እንዲሁም የራሱንም ጥበብ ይሰጣል።