am_tn/1co/02/10.md

548 B

1ቆሮንቶስ 2፡10-11

እነዚህ ነገሮች ናቸው ስለ ኢየሱስና ስለ መስቀል ያሉ እውነቶች በሰው ውስጥ ያለውን አሳብ ከሰው መንፈስ በቀር ማን ያውቃል? ጳውሎስ ይህን ጥያቄ የተጠቀመው ሰው የሚያስበውን ከራሱ ሰውየው በቀር ማንም አያውቅም። ትኩረት፦«ሰው የሚያስበውን ከሰው መንፈስ በቀር ማንም አያውቅም።» ( ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)