am_tn/1co/01/18.md

802 B

1 ቆሮንቶስ 1፡18-19

ስለ የመስቀል መልእክት «ስለ ስቅላት መስበክ» ወይም «ስለ ክርስቶስ በመስቀል ላይ መሞት መልእክት መስበክ ነው» (UDB) ሞኝነት ነው «ስሜት የማይሰጥ» ወይም «ከንቱ ነገር» ለሚሞቱ እዚህ ላይ «መሞት» ማለት የመንፈሳዊ ሞት ሂደትን የሚያሳይ ነው። ይህ የእግዚአብሔር ኃይል ነው «ይህ እግዚአብሔር በእኛ በኃይል የሚሠራውበት ነው።» የአስተዋዮችን ጥበብ ከንቱ አደርጋለሁ ትኩረት፦ «ዋቂ ሰዎችን ግራ እንዲጋቡ አደርጋለሁ» ወይም «የዐዋቂዎችን ዓላማ ሙሉ በሙሉ ከንቱ አደርጋለሁ።»