am_tn/1ch/07/01.md

723 B
Raw Blame History

አጠቃላይ መረጃ

እዚህ ያሉት ስሞች ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

heads of their fathers houses

“የአባቶች ቤቶች” የሚሉት ቃላት UDB “ጎሳዎች” ብሎ የሚጠራውን በተለምዶ በተለያዩ ቤቶች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን የሚመለከቱ የተራራቁ ቤተሰቦችን፣ ሰዎችን ይመለከታል፡፡

ቁጥራቸው 22,600

“ቁጥራቸው ሀያ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሆነ” ወይም “22,600 ወንዶች ነበሩ” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

በዳዊት ጊዜ

“በዳዊት የሕይወት ዘመን” ወይም “ዳዊት በሕይወት እያለ”