am_tn/1ch/06/57.md

324 B

ኬብሮን … ልብና… የቲር… ኤሽትሞዓ… ሖሎን… ዳቤር

እነዚህ የቦታዎች ስሞች ናቸው፡፡

መሰምርያዋን

ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡