am_tn/1ch/06/44.md

20 lines
524 B
Markdown

# በሄማን በግራቸውም በኩል
”በሄማን ግራ ጎን ላይ መቆም ”
# ወንድሞቻቸው
“የሥራ ባልደረቦቹ”
# ኤማን … ኤታን
የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 2:6 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡
# ቂሳ… አብዲ … ማሎክ … ሐሸብያ … አሜስያስ … ኬልቅያስ … አማሲ … ባኒ … ሴሜር
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡
# ሞሖሊ … ሙሲ
ሜራሪ