am_tn/1ch/04/19.md

470 B

ሆዲያ … ነሐም … ቅዒላ … ኤሽትሞዓ … ሺሞንም … አምኖን… ሪና… ቤንሐናን… ቲሎን … ይሽዒም … ዞሔትና … ቢንዞሔት

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ገርሚው

ከጋር ሰዎች ቡድን የሆነ ሰው

ማዕካታዊው

ማካ እንዲሁም ማካት ተብሎ ከሚጠራ ቦታ የሆነ ሰው ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)