am_tn/1ch/03/10.md

852 B

አጠቃላይ መረጃ

ይህ ነገስታት የሆኑ የዳዊት የዘር ሀረግ ዝርዝር መጀመሪያ ነው፡፡ በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉት ስሞች ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡የሰሎሞንም ልጅ ሮብዓም ነበረ. የሮብአም ልጁ አቢያ ሰሎሞን ከአንድ በላይ ልጅ ነበረው፡፡ ይህ እውነት በዝርዝሩ ውስጥ ያሉትን ሌሎች ወንዶችም ይመለከታል፡፡ አት: “ሰሎሞን የሮብዓምን አባት ነበረ፡፡ ሮብዓም የአብያ አባት ነበረ”

ዓዛርያስ፥

ይህ ለዖዝያን ሌላ ስም ሲሆን፣ ይበልጥ የታወቀው ስም ነው፡፡ ተርጎሚዎች ለዚህ ንጉስ ሁሉጊዜ “ዖዚያን” ለመጠቀም መወሰን ይችላሉ፡፡