am_tn/1ch/02/16.md

382 B

አጠቃላይ መረጃ

እዚህ ጽሩያ እና አቢግያ በስተቀር እዚህ ያሉት ሁሉም ስሞች የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ) ጽሩያ እና አቢግያ የሴቶች ስሞች ናቸው ፡፡

እስማኤላዊው ዬቴር

ዬቴር የእስማኤል ዘር