am_tn/1ch/02/03.md

1.6 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ይህ ዝርዝር የወንድም የሴቶች ስሞችንም ያካትታል ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ዔር … አውናን እና ሴሎም … ሴዋ … ፋሬስን … ዛራን

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ከሴዋ ልጅ ተወለዱለት

ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል። አት: “ሹዋ የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች” (ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመለከቱ)

ያህዌ

በብሉይ ኪዳን ለህዝቡ የገለጠው የእግዚአብሔር ስም ይህ ነው ፡፡ ይህንን እንዴት እንደሚተረጉሙ በተመለከተ ስለ ያህዌ የትርጉም ገጽ ይመልከቱ።

ፋሬስንና ዛራን ወለደችለት

“ወንዶች ልጆቹን ፋሬስንና ዛራን ወለደ”

በያህዌ ፊት

ያህዌ እይታ ፍርዱን ወይም ግምገማውን ይወክላል ፡፡ አት: - “ያህዌ እንደ ፈረደ” (ዜይቤ፡ ይመልከቱ)

ያህዌ ገደለው

አንባቢው ያህዌ ምናልባት ዔርን የሚገደለለት ሰው እንደነበረው መገንዘብ አለበት ፡፡ (የባሕሪ ስም፡ ይመልከቱ)

ትዕማር

ይህ የሴት ስም ነው ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ምራቱም

ይህ ለልጁ ሚስት ማጣቀሻ ነው ፡፡

አምስት ወንዶች ልጆች

“5 ልጆች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)