am_tn/1ch/01/11.md

414 B

ሉዲምን፥ ዐናሚምን፥ ላህቢምን፥ ነፍተሂምን፥ ፈትሩሲምን፥ ፍልስጥኤማውያን የወጡበትን ከስሉሂምን፥ ከፍቶሪምን

የሰዎች ቡድን ስሞች። (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ) ፍልስጥኤማውያንም ከእርሱ የመጡ ናቸው። “የፍልስጥኤማውያን አባቶች”