am_tn/1ch/01/05.md

554 B

የያፌት ልጆች፤ ጋሜር፥ ማጎግ፥ ማዴ፥ ያዋን፥ ቶቤል፥ ሞሳሕ፥ ቴራስ

እነዚህ ሁሉ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ኪቲም፥ ሮድኢ

እነዚህ የሰዎች ቡድኖች ስሞች ናቸው ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ሮድኢ

ይህ ስም አንዳንድ ጊዜ “ዶዶናውያን” የሚል ነው። (የቅጂ ልዩነቶች፡ ይመልከቱ)