am_tn/zep/02/10.md

582 B

አጠቃላይ መረጃ

2፥4-15 ላይ ያህዌ በይሁዳ ዙሪያ ባሉ አገሮች ላይ ስለሚመጣው ፍርድ ይናገራል፡፡

የያህዌን ሕዝብ ሰድበው ዝተውበታልና… እርሱም በምድሪቱ ያሉትን አማልክት ይዘልፋል፡፡

ያህዌ በፈሊጣዊ መንገድ ይናገራል፡፡ እነዚህን አማልክት ሲያገለግሉ የነበሩ ሰዎች የያህዌን ሕዝብ እንደ ሰደቡና እንደ ዛቱ ያህዌም እነዚህን ከንቱ አማልክት ይዘልፋል፡፡