am_tn/zep/02/06.md

849 B

አጠቃላይ መረጃ

2፥4-15 ላይ ያህዌ በይሁዳ ዙሪያ ባሉ አገሮች ላይ ስለሚመጣው ፍርድ ይናገራል፡፡

በባሕሩ ዳር ያለው ምድር፣ የእረኞች መኖሪያና የበጐች በረት ይሆናል

ይህ የፍልስጥኤም ከተሞች ጠፍተዋል፣ አሁን ያለው ሜዳ ብቻ ነው ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ፣ የዕብራይስጡ ትርጒም ግልጽ ስላይደለ አንዳንድ የዘመኑ ትርጒሞች በተለያየ ሁኔታ ተርጒመውታል፡፡

የበጐች በረት

የበጐች በረት በጐቹን በአንድነት ለማኖር የተከለለ ትንሽ ቦታ ነው፡፡

ሕዝባቸው

‹‹የይሁዳ ሕዝብ››

ያርፋሉ

‹‹ለመተኛት ያርፋሉ››