am_tn/zep/01/12.md

1.7 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ቁጥር 1፥2-18 ስለ ያህዌ ፍርድ ይናገራል፡፡ ቁጥር 1፥4-16 የይሁዳ ሕዝብ ላይ ስለሚመጣው የያህዌ ፍርድ ይናገራል፡፡

አጠቃላይ መረጃ

ቁጥር 1፥8-13 ላይ ያህዌ ይናገራል፡፡ የሚናገረው የመጀመሪያ መጠሪያ በመጠቀምና ስለ ራሱ በሦስተኛ መጠሪያ በመጠቀም ነው፡፡

በዚያ ዘመን ይሆናል

ይህ ሐረግ ጥቅም ላይ የዋለው ኢየሩሳሌም በጠላቶቿ የተደመሰሰችበትን ጊዜ ለማመልከት ነው፡፡

ኢየሩሳሌምን በመብራት እፈትሻለሁ

መብራት አብርቶ የሚያያቸው ይመስል ያህዌ ስለ ኢየሩሳሌም ሰዎች ሁሉ እንደሚያውቅ ያህዌ ይናገራል፡፡

በዝቃጭ ላይ እንደ ቀረ የወይን ጠጅ የሆኑትን

ከመከራ ሁሉ ያረፉ ይመስላቸዋል፡፡

‹ክፉም ሆነ መልካም ያህዌ ምንም አያደርግም› ይላሉ

ይህን ቀጥተኛ ጥቅስ፣ ‹‹በልባቸውም ክፉም ሆነ መልካም ያህዌ ምንም አያደርግም›› በማለት ቀጥተኛ ባልሆነ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡

በልባቸው… ይላሉ

ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር እንዲህ በማለት ያስባሉ ማለት ነው፡፡

ክፉም ሆነ መልካም ያህዌ ምንም አያደርግም

እዚህ ላይ፣ ‹‹ክፉም ሆነ መልካም›› ሲል በመካከል ያሉትን ሁሉ ይጨምራል፡፡ ‹‹እግዚአብሔር ምንም አያደርግም››

ሙሉ በሙሉ ይደመሰሳል

‹‹ምንም የሚቀር የለም››